Amharic Proverbs ምሳሌያዊአነጋገሮች 4.0

Lisans: Ücret -siz ‎Dosya boyutu: 5.87 MB
‎Kullanıcı Derecelendirmesi: 0.0/5 - ‎0 ‎Oy

Amharat Atasözleri የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የአማርኛ ተረትና ምሳሌ ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው ... በኢትዮጵያ ዉስጥ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮች የያዙ ሦስትና ከዛም በላይ የሆኑ መጽህፍቶች አሉ፡፡ መጽህፍቶቹ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ያስቀምጣሉ፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን በፊደል ቅደም ተከተል ማስቀመጥ የተለመደ ቢሆንም ለአንባቢ ግን ያስቸግራል፡፡ አንድ አንባቢ የመጽሃፍቶቹን የመጀመሪያ ጥቂት ገፆች ካነበበ ቡኋላ ቀጥሎ መሃል ላይ በዘፈቀደ እየከፈተ የማንበብ እድሉ ሰፊ ነዉ፡፡ ምክኒያቱም ተረትና ምሳሌዎቹ የተለያየ ሀሳብ ስለያዙ የአንባቢዉን ቀልብ ያዋልሉታል ያንከራትቱታል፤ ዝም ብሎ ያነብ ያነብ እና ከተወሰነ ንባብ ቡኋላ የምሳሌያዊ አነጋገሮቹ ሀሳብ የተለያ የ ስለሆነ ማንበቡን አይገፋበትም፡፡ ይህ አፕሊኬሽን ግን የተመረጡ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለአንባቢ የመምረጥ ዕድል በመስጠት እንዲሁም የአንባቢን ቀልብ በመያዝ ማንበብን አዝናኝ ያደርጋል፡፡ አንባቢም የፈለገውን ሀሳብ የያዙትን ምሳሌያዊ አነጋገሮች ብቻ መርጦ ማንበብ ይችላል ፡፡ አፕሊኬሽኑ ምሳሌያዊ አነጋገሮችን እንደያዙት ሀሳብ በመደብ በመከፋፈል ለማንበብ ምቹ በማድረግ እና የአንባቢን ቀልብ በመግዛት በኩል የተሻለ ተመራጭና ዉጤታማ ነዉ፡፡ Atasözleri yansıtacakları temegöre sınıflandırılır ... ውዴታና ፍቅር, ሀብታም ና ደሃ, እዉነትና ዉሸት, አስገራሚ, ተስፋ ና ፀፀት, ፍርሃትና ቆራጥነት, ክፋት ና ደግነት, ሀራምባና ቆቦ, ስራ, አሽሙር, አስቂኝ, ነገርና ወሬ .... Amharat atasözü kitapları çift vardır, ama sadece alfabede atasözleri koymak gibi bir okuyucu onları okumak için oldukça zor. Amharatatatif atasözlerini okumayı daha kolay ve ilgi çekici hale getiren Uygulama benzersiz ve özeldir. Bu uygulama bilge, düşündürücü Etiyopya Amharca atasözleri içerir. Sekmelere, bölümlere ve tek tıklamayla paylaşım işlevine kolayca göz atın, bu uygulama en sevdiğinizi kolayca okumanızı ve paylaşmanızı sağlar! En sevdiğinizi Facebook, Twitter, WhatsApp, Viber ve diğer sosyal medya sitelerinde arkadaşlarınız ve takipçileriniz ile paylaşabilirsiniz. Eğer SMS (Metin Mesajı) ile göndermek istiyorsanız o zaman bu uygulama ile de mümkündür. Bu uygulamanın kolay gezinme ile kopyalayabilir ve sevdiklerinizle paylaşabilirsiniz. Bir kez indirilen çevrimdışı çalışır. Lütfen uygulamamızı Google Play mağazasında derecelendirin. İndirdiğiniz için teşekkür ederiz, ኦ#4774#4845;ሮምኔት የሶፍ #4653 #4725;ዌዌ እ #4755;ይ& የ #4707;ሞ #4621;ፍይይ ን #4669 #4780 #4621 #4768;ፕይፍይይ #4843 #4917 #4846 #4725 #4770 #4724 #4637 #4672 #4752 #4725 #4757 #4632 #4949 #4622 #4716 #4850;& አፕፍኔፍ

Program Detayları